Asalam alaikum I am Somali Muslim and I love listening Ethiopian Muslim nasheed even though I don’t understand the language. Love you all our Ethiopian Muslim and all Muslim brothers and sisters around the world. All Muslims are one Islamic nation and prophet Muhammad PBUH ummah 🌹❤️🙏. Allah is the greatest 💕🕌🙏
O brother from Nigeria, it is a neshid and all about our beloved prophet, Muhammed, the one who we have to love more than our parents. I think the neshid tells about his endurance, legacy, absolute humanity and kindness etc.
Masha’Allah May Allah bless our Musliam brothers I’m somali from Ethiopian and I understand the language but my kids don’t understand and they love listen to Ethiopian nashda all the time May Allah continue to bless you guys and thank you for the great work so our kids can at least know about our deen JKA
يامحمد صلى الله عليه وسلم😭😭 الله اكبر ماشاء الله بارك الله فكيم💚💚💚 ወሏሂ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው አሏህ ይጨምርላችሁ የረሱሉን ወደታ አሏህ ይወፍቀን ያረብ ፍቅርርርርበሙሀመድበቃ😭ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Alhamdulillahhh❤❤❤, yesachew umet laderegen geta misgana yegebaw! 😍Fidake Abi we Umi ya Habiballah!😍 ❤ Allahume seli weselim ala nebiyina Mohammed (S.A.W)❤
i am chrstian gn betam des yilegnal sisem demo betam des yilal
ኣዕህቅቅትሽ.ህበን
እብ
ኧ
ሥሥሠ
አ ፡..፩
yemache👍👍👍
A
masha allah
ከሠለምኩኝ 3 አመት ሆኖኛል አልሀምዱሊላህ 2 ጁዝ ደርሻለሁ ሠብሪና የተባለች የሁለት አመት ልጅ አለችኝ አልሀምዱሊላህ እስልምና ዉበቱ።
Mashalahe alahe yaberetah/she
ማሻአሏህ በርች
abo edlegna nesh wellahi
ማሻአላህ የኔ ውድ በርች
Mashalah.brche.eht
ሸሀዳ አይሞላም አዛን ሰላቱ
ያይኔ ማረፊያ ከልተጠሩ አንቱ ሙሀመድዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሀቅ ነው መቻሉ ለኔፍሴ እያሉ ኡመቴ ኡመቴ በደም የታጠቡ ሀቢቢ ያረሡልአሏህ ሥላቱ ቢወሣ ቢወደሥ አያልቅም💓💓
Regai
ሰላሏሁወሰለም
አላህ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን
ሙሀመደይ😭
እስልምናን ልቀበል መስመር ላይ ባለሁበት ሰአት ይሄንን መስማት ይበልጥ እምነቱን ናፈኩት ኡፍፍፍፍፍ ዉበታችሁ ማማራችሁ❤❤👌
ማሬ እያዋደደን ብቻ አይደለም ቀጥተኛ ነው እምንለው እውነትም እምነት እስልምናን ነው በቁርአን ላይ ተገልፃል እናም አብሺሪ ቀጥተኛውን ይምራን ለሁላችንም ማመን ብቻ ሳይሆን ተግባርም ነው እና ተማሪ ተኡስጣዞች ትለወጫለሽ እንዳትቀየሚ ወገና
@@بنتاحمد-د3ت እሺ ሆዴ ኢንሻ አላህ🙏🙏❤
Allahi yirdaki we miss you please
@@abdirhmanjemal8515 🙏🙏🙏❤አሚን
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
እንኳንም ወደ እስልምና ገባሁ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤
alhamdelila
አልሀምድሊላህ አልፍ መብሩክ የኔዉድድድድድድ እህት
Maa shaa Allah
Alhamdulillah
ማሻአላህ
ኢሺ አላህ እግዚአብሔር ይባርካቹ እወዳቹሀላው መላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ የረመዳንን ወር እየጠበኩ ነው ❤
ነቢን ሚያወድስ ሁሉ ወዳጄ ነው
የአላህ ሰላም እና ሰላት በርሶ ለይ ይውረድ
ያሀቢቢና ሙሀመድ 😔❤
አልቅርባችሁም ጭፍር ይሚድስ አይጭመርም
@@joyami2364 አዎ እላለሁ
ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ነቢ ረሱል ረሱል ረሱል ረሱል ረሱል ረሱል ሀቢቢ፡ሙሀመድ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ
ይህው አልኩ እስኪ ትሞት እንደው ልይህ !!
@@Fatima-sp7qi አይባልም ፋጢማየ ሠው ሁሉም በጅምላ መናገር ከቻል በከይር ንግግር የጠፋን እንኳ ከመመለስ ውጭ ይሄ ደግሞ የነብያችን ስነምግባር ነው!!!
@@abbyyene4048 ብኽይር እዝዙ ክመጠፉ ክልክሉ ክቻልችሁ ብምላስ ውይም ብልባችሁ የተባልው ውዲስ እሳ እና እንዚህ አውቁ አጥፍ ናችው ሲጅመር ድግሙ ብር ባናታችው ሌትክላችው ነው እንጂ ብነብዩ ስልላሁ አልይሂ ውስልም የነግዳሉ ባንዲፍት ሙዚቃ ብውጡ ያያዋጣችው ነብር ሲናድዱኝ እኩ እፍፍፍፍፍፍፍ
SeleAllahu Aleyhi Weselem
ይሮጣል እንጂ ይገሰግሳል
ናፍቆት የያዘው መች ይታገሳል...ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ)❤️❤️
ደምሪኝ ውዴ
😘😘😘😘💞💞
ውስጤን እየነዘረኝ እንባዬን እየተንቃረረ ጨረስኩት
ሀቢቢ ሙሀመድ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ
ቁራአንከፍተሺ አልቅሺ ሙሀመድየ ሥላለበድቢ ላለቅሥነዉ ክክ ተሙዚቃ ምንም አይሻልም ፡፡
@@sadasada6123 ትክክል ወላ ማልቀስስ በቁርአን የቁርአንን ፍቅር አላህ ይወፍቀን ☝️
lik neh legha kuranm yenebyu siram
hadism enihn migeltewm menzumam
libachnen yemenkat akm alachew
ምን ያረጋል አማርኛን የምትጠላ ኦነጋዊ ነካ
l even converted to Islam few weeks ago Alhamdulillah❤️❤️❤️❤️❤️
Welcome back to ur natural religion bro. May Allah easy Quran and any other Ibada's for you😊
Welahi yemrhn new😊?
Asalam alaikum I am Somali Muslim and I love listening Ethiopian Muslim nasheed even though I don’t understand the language. Love you all our Ethiopian Muslim and all Muslim brothers and sisters around the world. All Muslims are one Islamic nation and prophet Muhammad PBUH ummah 🌹❤️🙏. Allah is the greatest 💕🕌🙏
Hey dear it's not nesheed it's music 😂😂😂
L
💝💝💝
Awesome. May Allah bless you!
i love you to brother or sister 🕌🕋🕋🕌🕋🕋🕋🕋 ❤❤❤❤❤
እንኳን ቀለሜ ይሰበር ክንዴ፤ ።።።።።።።።።።።።። ላንቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ፤ ሰዐወ
ላሀውለ ወላቅወተ ኢላህ ቢላህ ታዲያ ከሙዚቃ ምን ተሻለ
@@Aነኝየስማዳዋአላህከሪም ከከከ አላህ እዳያ ይስጣቻው ይስጣን በስ
@@Aነኝየስማዳዋአላህከሪም anta geteme nh
"የዱንያ"ሀለቱ ዓያምር ያላንቱ፤
ሙሀመድዬዬዬዬ❤
ሱብሃን አላህ በቁራን በሀዲስ ነው እንጂ በጭፋር አላዛዙም አላህ እዳያ ይስጣን የራብ
ከዴሤ ወዴ አዲሥ አበባ ሥመጣ ያዴመኩትን ሙዚቃ ነዉ ያስታወሠኝ ክክክኵክ ይቅር ይበላችሁ
መጨረሻ ላይ ያለው ልጅ ድምፁ ሲገርም (አወይ ያጀማሉ)...Mashallah
አንድ ሰውዬ እኛ ቤት መተው ነሺዳውን ከፍቼ አሰማዋቸው ወላሂ በጣም አልቅሰው እራሳቸውን መቆጣጠር አቃታቸው የተረዱበት መንገድ ልዩ ነበር 💖የናፍቆት እሳት ለኩሰው በኛ አካላት ላይ የፍቅር ቅጣት አይበቃንም ወይ መውላይ💖። መልእክቱ በጣም ከባድ ነው ጥልቅ ነው
Thx for sharing this amazing story ❤️
አልሐምዱ ሊላህ
#አሏህ_ሙሉ ምስጋና ይድረሰው
ውድ የተከበራችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ
አሏህ በሰላም ስላገናኘን በትልቁ አሏህን ልናመሰግነው ይገባ በሀገራችን ኡለማዎች የሚደረጉ ዳእዋወችን , የፈትዋ ፕሮግራሞችን ሌሎችንም አስተማሪ ፕሮግራሞችን ባንድ ላይ የሚያገኙበት ፔጅ
~ጠቅላላ የሀበሻ ዑለማዎች ታሪክ
~ የውይይት መሰናዶ
~ የትክክለኛ ሱፊዮች ምንጭ
~ የኡስታዞች ሀሳብ መስጫ
Mashallah
Welahi betam kebade new haqa new
Masha allah
እኔም ከሰለምኩ 2 አመት ሆ
ኗኛል alhamdulelah Muslim largrg gata
እንዴት እንደምታምሩ ሀይማኖቴ ሙስሊም ባይሆንም በፍቅር ነው የምወዳቹህ
እናመሰግናለን
ALLAH HIDAY YISTSH
Bafiqirii nawii idee yihaa fiqirii sayihanoo ibidatii nawii Simachawinii Ataxifuu Alahinii Firaa
እናመሰግናለን
እናመሰግናል ስትጡሩሰዉአለ
የጁንም ጥሎ ያፉንም ጉርሻ
መዲና ገብቶ ሊያዮት የሚሻ
ፍቅርሁ ያሳሳው የ ሆደ ባሻ
አለ ወዳጅሁ እዚሁ ሀበሻ❤❤
ምርጥ ስራ ወላህ ❤ሙሀመድየ❤
ይህንን ይያዝዛችሁብት ቅንጭላታችሁ ቁራአን እና ሀዲስ አሲዙብት
@@Fatima-sp7qi ትክክል
ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
Saw
አላህ ሆይ ለኔም ለወንድም እህቶቼም ሂዳያን ስጠን ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያራህማንን ያረብብብብ እዘንልን ያረብብብ
እፍፍፍፍፍፍ ኩሜንቶች አይቼ አንች ጋር ስድርስ ታንፍስኩኝ ልስንቱ መልሺ እዝልቅዋልሁ አሚንንንንን
አሏህ ሆይ ለኔም ለወድሞችም ለእህቶችም ቀጥተኛው መገድ ምራን አሁን እዚ ዘፈን እየሠማቹ በነቢዩ ሠለላሁ አለይህ ወሠለም ሥነ እየተነገደ ዝም እያላቹ ተአዲ ክርሥታኖቹ ለምን ኢሣ ጌታ ነው ሢባል ልትከራከሩ ልትሣደቡ ምትሮጡት እሣ እኮ አልሞቱም ነቢዮ ግን ሞተዋል
@@Zነኝየሣዳትከማልተማሪ ጡሩ ፅፋሽ ነብራ በማጫርሻ ለይ ደብር አለፍሽ (እሣ አ .ሰ .ወ)ሙታዋል ነብዩም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሞታዋል
አሚን የረብ ጊዜው የስፋራል
@@Zነኝየሣዳትከማልተማሪ እኔ እነዝህን ሰወይ ኢሻ አላህ አግቻቸው ጠይቃቸው ወላሂ ነብያችን እድህ አይደለም አደስ ያስቀመጡሊን ብቻ እምለው አላቅም አድብለው ነብያችን እዳስቀመጡልን እድነግሩኝ እደነግራቸው እፈልጋለሁ እደት እኳን በነብዩ ቀርቶ በደኛ ያለው አይዘፈንም ያአላህ
እንዳንቱ ማን አለ እንዳነቱ የ ዱንያ ሀለቱ አያምር ያላነቱ ufffffffff yebe nebiy 😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ናፈቁን ያረሱለላ (ሰ* ዐ* ወ)ሻሀዳ አይሙላም አዛን ሰላቱ*******
ስወዳቺሁ እኮ ለጉድ ነው 😘😘😘😘😘😘😘ተባረኩልኝ
እ
Habesha muslims ... negasha people... much love 💘❤💗💕💛 from 🇸🇴🇸🇴🇸🇴
ሸሀዳ አይሞላም አዛን ሰላቱ
የአይኔ ማረፊያ ካልተጠሩ አንቱ
❤ﷺ❤ﷺ💚💚💚💚💚💚💚💚
✿ሙሐመድዬ✿ 👏👏ሀቂቀተን ምርጥ ስራ👏👏
Pp b⁶
እንኳን ቀለሜ ይስበር ክዴ ላቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ ሠ:: ዐ :ወ
ያቱ ሥም ሲጠራ የደሥታ እባ እማለቅስው ነገር☝
Ahibatifila ❤ yenga nabye yadehoche abat (S W W)
ሁልጊዜ እሮሮ
ሁልጊዜ ናፍቆት
እንዲረጋልኝ
አንዴ እንኳ ባዮት......
(habibi yaresulellah solellahu alyhi weselem)
Allah yabetachihu ketlubet
የአላህ በጠአም ምታምሩት ቃአላት ያጥረኘአል አላህ ይጠብቃቹ ሙሰሊም ላረገኘ ጌታ አላምዱረለላህ,,
I just come across this songs, I love it, I which I can ear the language, but I ear Arabic very well am a Muslim, from Nigeria,
Hey bro this is not song it is neshid ok
my idia its not song this its nashida if u no
O brother from Nigeria, it is a neshid and all about our beloved prophet, Muhammed, the one who we have to love more than our parents. I think the neshid tells about his endurance, legacy, absolute humanity and kindness etc.
ሙሀመድዬን የሚያወድስ የሚያወሳ ብሎም
ሰላዋት የሚያበዛ ለኔ ምርጥ አራዳ ነው፡፡
ከሸህ አብድልወሀብ ጀምሮ ሁላቹንም አላህ
ይጠብቃችሁ! የሸውቁ አንቅብ ተደፍቶ በኔ
አላህ አላህ አቦ ነደድን በዚህ ደሞ ባስብን
ቁጥር ሶስቱንም እንጠብቃለን አላህ አቅምም
ሙሀባም ይጨምርላቹ ሀያቹን ያብዛላቹ!!!
የሙዚቃ መሳሪያውስ
አራዳ ብሎ ማለት ምን እደሆነ ልገርሽ አላህን ፈርቶ በዲአ ርቆ ስኬት ማለት ለሱ በትክክለኛው የረሱል ሱና የተጓዘ እና አላህን ፈርቶ ለዲኒያ ሳይሆን ለቀጣይ ቤቱ መልካም የሰራ ከሞት በሁዋላ ላለው ህይወቱ ከባድ ሃሰና ያለዉ ሰዉ ነው ተማም ከአብዱል ወሀብ ጀምሮ አልሺው ረሱልን የሚወድ ሱናቸዉን መከተል ብቻ ነዉ ሀላስና ሱናቸዉን መከተል ሙ አክተር በስ
አልሃምዱሊላህ የኢሰላም እህት ወንድሞቼ
ወደ ዲነል ኢስላም ከ መጣው ዛሬ 12 ዓመት ሆኖኛል
ኢስላም ትልቅ የአላህ ስጦታ ነው
ማንም ሊያገኝም አየችለም
አላሀ ለቸረወ እንጂ
ከ እነርሱ አንዱ እኔ ነኝ እና
እስላም በ መሆኔ ብቻ ሁሌም ደስ ይለኛል
ሱለላህአለይሂወስለም❤💚 ማአሻአሏህ በጣም ልብ ይነካል ነሽዳው ድባቡ አለባበሳችሁ ሁሉም ሀያታችሁን አሏህ ያስርዝምልን የረሱል ሙሂቦች እንኳን የረሱል ኡመት አርገን አልሀምዱሊላህ ❤💚❤
አኡዙቢላህ ድንሽን ተማሪ
አላህ ሂዲያ ይስጥን ሌላ ምን ይባላል
አረ ዘብባ አህመድ ምን ሆንሽ ተማሪ ለስም ሙስሊም ምን የሰራ ❌❌⁉️
صلى الله عليه وسلم
الله يحدكم
አኡዙቢላሂእኒህድንአፍራሾችሽነውሀያታቸውንያርዝማቸውየምትይውድናችንንመጫወቻከሚያረጉትአላህያሳጥርላቸው
❤❤❤❤❤ እንኳንም የረሱል ማዲህ ሆናችሁ አላህዬ ምላሳችሁን ሁሌም ያጣፍጥላችሁ
ማሻአላ
ይሮጣል እንጂ ይገሠግሳል
ናፍቆት የያዘው መች ይታገሣል
እንግዳሣ አቦ ሀቢቢ ረሡለሏህ ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም ምርጥ ጥምርት ሀያታችሁ ይርዘም ነቢን በማወደሥ
ደምሪኝየኔመልካም
ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
ነሺዳችሁ ቀልብ ይሰባል፣ ኢማን ይገነባል፣ አኪራን ያሰገንዝባል፣ ወንድማማችነትን ያጎለብታል፣ መዋደድን ይፈጥራል፣ ደግ ሰራ ያሰራል፣ ሩህሩህ ያደርጋል፣ አኪራን ያሰገነዝባል፣ ልብን ያራራል፣ ብዙ ብዙ ቱሩፋቶች አሉት:: አላህ ረዢም እደሜ ከሙሉ ጤናና ኢማን ጋር ያኑራችሁ::
የእስልምናን መሠረተ ሃሳብ ጠንቅቆ አውቆ ገብቶት የተሰጠ ማራኪ ኮሜንት።
እንደዚህ አይነት ኩልል:ጥርት ያለ ሥራ በteam መስራት ቀላል አይደለም:: ተሳክቶላችሗል MASHALLAH. its great deed indeed👏👏👏👏👏👏👌
ድምፃችሁ ብቻ በቂ ነዉሌላ ነገርባይኖረዉ ድምፃችሁ ማሻአላህዉድ ወድሞቸ
አቦ ድምፅ አቦ ውበት ሥለ መሀመድ ሲወራ ሠ.አ.ወ ሁሌ ድምቀት ነው ያረቢ አገራችን ሠላም አርግልን ምርጥ ነው አላህ ይጠብቃቹ
አልቅርብህም ሙዚቃ ው ነው።
አሚንያረብደምረኝማሜወንድም
@@kamilawollo7528 እሺ እህቴ እደምርሻለሁ
አልሃምዱሊላህ ያ ረብ! አልሃምዱሊላህ! ከጨለማ ወደ ብርሃን የመራኸኝ❤❤❤
ጌታዬ ሆይ ለኔም ለወድሞችም ለእህቶችም ሂዲያው ሥጠን ሽርክ ሢሠራ በነቢዩ ሠለላሁ አለይህ ወሠላም ሢነገድ ሙሥሊሙ ዝም ይላል ግን ክርሥታኑ ኢሣ አለይሂ ሠላም ጌታነው ሢል ሚሣደበው ሚከራከረው ብዙነው አሏህ ሁላችንም ወደሡ ይምራን
አይኔ ከሌላዉ አንቱን ማየቱ ብትናፍቁኝ ነዉ በየ ሰአቱ ምርጥ ስራ ነዉ በርቱ ማሻ አሏህ ዉዶቼ
በጣም ያምራል ውጫችሁ በሰይዳችን ሰለዎት እንዳመረው ዉስጣችንም በነቢ ሙሀባ ያሸብርቀው
ሸይኽ አብዱል ወሀብ👌👌❤
5:59
😢😢😢😢ሙሀመድየየየየ
ወላሂ ልብ ነው ሚስረስር አልተቻላችሁም ማሻ አላህ 🥰🥰🥰🥰🥰
እጅግ ስራ ነው ያለጢፍ ሞትን 😭😭
እዳንቱ እዳንቱ ማን አለ እዳንቱ
የዱኒያ ሀያቱ አያምርም ያላንቱ ያላንቱ
فداك ابي وأمي ونفس يا سيدي يارسول الله عليه الصلاة والسلام 💚
ሱልላሁ አልይሂ ውስልም ጭፍራ አልፍቅዱም
@@Fatima-sp7qi ማን ፍቀጅ አለሽ አንች ማነሽ መጀመሪያ አማረኛ አስተካክለሽ ለመፃፍ ሞክሪ 😏
@@احبكيارسولالله-ت2ك አንች የተማርሺው አስትካክልሺ አንቢቢ
@@احبكيارسولالله-ت2ك ስም ብቻ ምን ዋጋ አለው የረሱል ን ሱናውንነ መክትል እንጂ እንድ ቢንጤውች መጭፍር ማፊ ፍይዳ
😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ለምድነው ይሄን ነሽዳ ስሰማው እንባዬ እሚቀድመኝ ያረቢ የአላህ አንተው በራህመትክ እዘንልኝ
O Muhammed every thing about you is Superb
My Muhammed I Love you 🥰
wow betam mirxe sera new bertu ሀቢቢ (ሰ. ዐ .ወ)
መሀመድ ሰኢድ
ሁልጊዜ ሮሮ.. ሁልጊዜ ናፍቆት
እንዲወጣልኝ ለአንዴ እንኳን ባዮት 💓💓💓💓💓
ለስልኬ አሪፍ ጥሪ አገኘው 🤓🥰🥰🥰🥰
ይሄ እኮ በውስጡ የሽርክ ቃል አለበት ስለዚህ ተውሂድን እንማር
ውይ ጉድ ስንቱን ትናግሪ እዝልቃልሁ ሆ ዲናችሁን ብትማሩ ይህ ሁሉ አይምጣም ነብር አይ
አይ አለማወቅ ልሳቅ ወይንስ ልዘን ክክክክ
የስልኬ ጥሪ አገኝዉ አላለችም ወይኔ
@@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ የጅዘባነቱ እኩ
ሀቂቀትን እየመለስሁ ነዉ የሰማሁት ተሰምቶ አይጠገብም የነብዩ ሶለሏሁ አለይህ ወሰለም ፍቅር ይቀሰቅሳል ፍቅራቸዉ እዲጨምር የሚያደርግ መዙማ ነዉ ወሏሂ ፍዝዝ ድዝዝ ነዉ የሚያረገዉ ያአሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ እሁብኩም ፊላ 😭😭😭😭😭😭😭💘
صلى الله عليه وسلم
Masha’Allah May Allah bless our Musliam brothers I’m somali from Ethiopian and I understand the language but my kids don’t understand and they love listen to Ethiopian nashda all the time May Allah continue to bless you guys and thank you for the great work so our kids can at least know about our deen JKA
ማሻ አሏህ ተባረከ አሏህ የ ነቢያችን ሶ አ ወ እና የሶሐቦች ታሪክ ሙእጅዛ ለዚህ ዲን የተከፈለ መስዋእት በየ ግዜው እንዳዲስ ይፈነዳል ከቶ አይዳፈንም ማንም አይችል የፈተና የመከራ የብርታት እና የስኬት ታሪክ በአለም አንደ ረሱል ሙእጂዛን መስማት የሚጣፍጥ እና የሚፈቀር ነገር ውጭ ሌላ ነገር የለም ይደባል ይዘከራል ያስለቅሳል ያስመንናል ይቀጥላል ልበ ደረቆች ተስፋ ቁረጡ ይዜማል
የእጁንም ጥሎ የአፉንም ጉርሻ
መዲና ገብቶ ሊያዮት የሚሻ
ፍቅሮ ያሳሳው ያ ሆደ ባሻ
አለ ወዳጆ ከዚህ ሀበሻ
ወዳጆ...
ወዳጆ...
ወዳጆ...
ወዳጆ...
#ሙሃመድዬ
Please please please full lyrics
ደምሪኝእሕቴ
ፍቅሩህ ያሳሳው ያሆደ ባሻ አለ ወዳጆ ከዚ ካበሻ
ላሃዉለ ወላቁወተ ኢላቢላህ አላህዬ መጨረሻችን አሳምርልን
ወሏሂ ምንም እደምል ጠፋብኝ ሙሀመድዬ😭😭❤️
ውሽታም አሁን ይምታልቅሺ አትመስዬም ስል እሱው ስምትሺሺ ትመርሺ ሱላሁ አልይሂ ውስልም
@@Fatima-sp7qi ሲያስመስሉእኮነው አሰመሳይ
@@Fatima-sp7qi ደምሪኝየኔመልካም
@@5gtube ክክእሡሥመቸወድትነዉ ለብርእንጀ
@@sadasada6123 ምን አልሽ
ያሀቢቢ ያሙሀመድ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ
ወሩሂ ያረሱለሏህ☝💖💖💖💖💖💖💖💖😢
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን !
ይሮጣል እንጂ ይገስግሳል
ናፍቆት የያዘው መች ይታገሳል ሙሀመድይ ❤
ማሻአላህ ምርጥ ስብስብ የሚገርም ነሺዳ የሚገርም ድምፅ አላህ ይጨምርላቹ
ሱብአናላ አንተ በፐብሊክ ኡስታዝ ሳዳትን ትናገራለህ ባትመከርም ሙድ ልትይዝ ቂያማ አለ ማፈርያ ሙሀዝ
ሁልጊዜ እሮሮ
ሁልጊዜ ናፍቆት
እንዲረጋልኝ
አንዴ እንኳ ባዮት......
ማዲህ ሙሃመድ ሰዓድ አላህ በረካ ያድርግህ ወንድሜ 😇
Ye junm tilo yafunm gursha medina gebto liyayut yemisha
እምለው የለኝም ሁሌም ያሥለቅሰኛል ሁሌም ፍፍቅራቸ ከኛ ጋ ረሱሉ ሰ ወ ሰ
እንኳን ቀለሜ ይሰበር ክንዴ
ላንቱ ማለቅ ነው የኔ ሙራዴ
በኔ ላይ ጠንቶ መላው ጠፍቶኛል
ያይኔ ማረፊያ ምን ይሻለኛል🤗🤗🤗
👏👏👏
يامحمد صلى الله عليه وسلم😭😭 الله اكبر ماشاء الله بارك الله فكيم💚💚💚
ወሏሂ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው አሏህ ይጨምርላችሁ የረሱሉን ወደታ አሏህ ይወፍቀን ያረብ ፍቅርርርርበሙሀመድበቃ😭ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Je vous sui depuis Sénégal bravo
ልብ የሚናኮ ነሺዳ እሄንስሰማ ውስጤ እርኮታ ነው የሚሰማኛ ማአሻ አላህ
አላህ ኢዘአክ
ኮራሁባችሁ ዎሏሂ አሏህ ይጠብቃቺሁ ጨምሮ ጨማምሮ አሏህ ይዉደዳችሁ ይሄ ነው የኛ ዋሪዳ.. 👍👍👍🙏🙏🙏
ሰ.ዐ.ወ ማሻዐላህ ወላሂ በጣም የሚያንሰፈስ፣ናፍቆትን የሚያልቅ፣ልብን የሚያረሰርስ ስራ ለረሱል ሰ.ዐ.ወ ወላሂ ሁሉም ነገር ይገባቸዋል።❤❤መሀመድዬ❤❤ሰ.ዐ.ወ❤
ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
ጠሞ አጥማሚወችን አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ማሻአሏህ እያላችሁ የምታበረታቱ አሏህ ፊት ትጠየቁበታላችሁ
በትክክለኛ ወላሂ
ሰለዋት ማውረድ ነው ጥመት?አጂብ ነውኮ ምነው ጅህልናችሁን በልክ ብታደርጉት
@@akramcell7037 ኪኪኪ አሊሞቹ እናተን አየናችሁኮ በሙዚቃ መሳሪያ በረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሶለዋት ስታወርዱ አልቀረባችሁም
እንዳጠሩኝ አለደረጃየ ከፍ ከፍ አታርጉኝ ልክ ነሷራወች ኢሳ ብነመሬምን ከፍ ከፍ እንዳረጉት ብለዋል ረሱል ሶለላአለይሂ ወሰለም
ማሻላህ ምርጥ ነው 👍👍👍👍☺️🥰🥰☺️
♡❤❤❤
እህሳ አቦ መገን ሙሐመድየ አጀነትን በር አመላካቻቺን🎉❤😢
ሙሀመድዬ ሙሀመድዬ ❤😍
ድንቅ Neshida Masha Allah
ኩሉም ፈጠራ ቢድያ ነው ኩሉም ቢድያ የሳት ነው ብለዋል ረሡሉ ሠለላሁ አለይህ ወሰለም
ሣህ የኔ አበሣ ቱ ሞትነው ወላሂ
ትክክል
ሰህ
صلى الله عليه وسلم صح
Nebyun mtrat bidaa nw akhi
ጌታየ ሆይ ትልቅ ከሆንኩ በኋላ አታጃጂለኝ ረሱልን (ሰ,አ,ወ) የወደደ ትዛዛቸውን ይከተል ምድረ ኮተት ቢዝነስ አረጋችሁት በጣም አሳፋራ ነችሁ ዲንን የምሸረሽሩ
ተሳዳቢ! ችግራችሁ ተቃውሟችሁን በስድብ ነው የምትገልጹት።
"መልካም ተናገር ወይ ዝም በል"
ሳህ ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራቸው የድንያ ብለው እዴዚ ከሙዚቃ ምን ለየው
This is a masterpiece we need nashids like this.
Mashallah 🌺💐ደስ ብሎኛል አሪፍ ነሺዳ ነው ጊዜው የሚጠይቀውን ሁሉ ማድረግ አለብን ካፊሮች በግጥምና በዜማ ነው አንዱ ሰውን የሚስቡት ኢስላም ጥበብ ነው በርቱ በረሱል ሰለላህ ወአለይወሰለም እንደነሸዳቹሁት በሌሎችም በአላህ ፈጣሪነት በተውሂድ እና ስለጀነት ስለመሳሰሉት ለሌሎሎችም ነብያቶችም ነሽዱ በርቱ
ወላሂ የውስጤን ነው ያልከው ዘመኑ ይሄ እየሆነ ነሺዳን የሚነቅፍ ስዎች በጣም ነው የሚያናድዱኝ ውጣት ሙስሊሞች እኔ ያየሁት በቤጤ መዝሙር ሲቅሙ አውቃለሁ
ይበቃል በሉት ይበቃል በሉት
በፍቅሩህ ረሀብ ለምንድን ይሙት 😢
ሙሀመድዬ ሙሀመድዬ♥️♥️
የተለየ ነው ያሁኑደሞ😭😭😭😭😭ያሰላም ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለምም
ብሰማው ሰማው የማልጠግበው ሀቢቢይ ያረሱለሏህ
ያአሏህ እንዴት ጣፋጭ ነሺዳ ነው ልብ ይሠውሯል ሁላችሁም ባረካአሏሁ ፊኩም😂😂😂❤❤❤
ነቢን የሊለ ነዉ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻአሏህ ሙሀመድየ💘💘 ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም
ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም 💘
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
እንዳንቱ እንዳንቱ
ማን አለ እንዳንቱ ማን አለ እንዳንቱ
የዱኒያ ሀለቱ አያምር ያለ አንቱ
ሀቢብና ፊዳካ ያረሱሊላህ
አነዚህን ሠወች ከጁንታው ለይቼ አላያቸውም ሡበሀን አላህ የትውልድን ቅንጭላት በሙዚቃቸው እና በአላህ ላይ በማጋራት የተሠለጡ ምንም ትንሽ የማያፍሩ ከንቱዎች አላህን ፍሩ እድል አላችሁ ወደሡ ተመለሡ!!
እኔ ያስደነገጠኝ ኢትዩጵያ አህባሽና ሶፊ እጂ ትክክለኛ ሱንይ አለመኖሩ ነው አሏሁመ ነጂና ሚነል ዟሊሚን
Iwenet resul zifenulign bilewwal Allah resulin bitoduma Indi ayinet isachewun mayii mexin muziqa azefinum neber bexam new mitasazinut mexam weradoch
አሁን ከክርስቲያን ባልደረባዬ ጋር እያደማጥኩ ከእኔ እኩል ሲለው ደንግጬ ነው የፃፍኩት አላህ ያበርታቹ ጥሩ እየደረሳቹ ነው አላህ ይመንዳቹ ሹክረን 💚💚💚💚
ወላሂ ደጋግሜ ባየው የማይጠገ ብ ምርጥ
ፊዳከ የሀቢበሏህ ❤
እኔም ቤት ሀድራ ኣለ
Maashallaa maashallaa
ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
በጣም ምርጥ ስራ ሚመሰገን እንከን የሌለው ከምር የሚወደድ ስራ የቀሩትንም ዝግጅት ብትለቁት ምን ይላቹዋል መልካም ስራ ሶስተኛው ደግሞ ከዚህ እጥፍ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ያኔም ዝግጅቱ ላይ እገኛለው አላህ ካለ በጣም ምርጥ ስራ100%
Alhamdulillahhh❤❤❤, yesachew umet laderegen geta misgana yegebaw! 😍Fidake Abi we Umi ya Habiballah!😍
❤ Allahume seli weselim ala nebiyina Mohammed (S.A.W)❤
ዉሀብያ እርር ቅጥል በሉ መስማም የለን የናተን ስድብ አብሽሩ ቀጥሉበት የኛ ምርጦችችችችች ስወዳችሁ
ቅጥል በይ አንቺ ስፈልጊ
አልቀረብሽም
ክክክክክክ ተቃጠላችሁ ገና ትቃጠላላችሁ😜😜😜😜😜😜😜
@@ethietube8003 በመጀመሪያ ወዴት እየሄዳችሁ እደሆነ ልብ አድርጉ ረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እዲህ አሉ ከኡመቶቼ እኮ ይመጣሉ ወደፊት ሙዚቃን የመፈቅዱ አሉ ።ለሰው ብላችሁ ሳይሆን ለራሳችሁ ብላችሁ ተመለሱ ቢላሂ አለይኩም አሁን ይሄ ከሙዚቃ በምን ነው የሚለየው ??
ስማችንን ለምንታነሻለሽ አችውተቃጠይ
ማሻላህ 😭😭😭😭😭📿📿📿📿👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማሻላህ አላሀምዱሌላህ
ማሻአላህ ሙሃመድዬ❤❤የሙአዝ +ፊአድ 🎤🎤🎤ልብ ያስደነግጣል
ባረከላፊኩም! እነዚህ ምልክቶች ካያችሁ ኩላሊታችሁን ቶሎ ተመርመሩ!
ruclips.net/video/HFzrqetEQLA/видео.html
Betam wellahi
ማሻአላህ በጣም ምርጥ ጥምረት ነዉ አላህ ይጠብቃቹ
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን አረ አላህን ፍሩ አላህ ፊት ትጠየቃላቹህ በነብዩ ስም አትዝፈኑ
ጃሂል መች ታውቃለክ
@@lebibashemsu2068 አረእባክሽ ጃሂል አናተ ዘፍኞቹ ናቹህ ok እልቅ ተውበት አድርጋቹህ ዘፈናቹህን አቁማቹህ ወደ አላህ ተመለሱ ዘፍኚ አታድንቁ የምውሉበትን እወቁ
ላኢላህኢለላህ ወላሂ በጣም ይከብዳል እኛ ሙስሊሞች ተከፋፈልን ማለት ነዉ ነሽዳ ተብሎ ሙዚቃ ሱብሀን አላህ ኢላሂዋ በእዝነትህ በራህመትህ አነተዉ ሂዳያ ስጣቸዉ ስጠን የአላህ ወዴት እየሄድንነዉ
@@zahrazahr824 አወ ወላሂ በጣም የሚያሳዝን ጊዜ ደረስን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ያምራን በስላም ስም እየዘፈኑ ነው
ምን ጉድ ነው ያረቢ ሙአዝ ሁለተኛ ቴዲ አፍሮ
ወይ ሰአዳት ከማል ያሩሂ ምን አለ ሰዉ ሁሉ እንዳተ ቢሆን ምርጥ ሙዝቃ ጀምርችሀል ይሄን ሚስኪን ህዝብ ተጫወታችሁበት አላህ ይህድኩም በስ
masha allah! i can't get enough of this menzuma.
አይኔ ድምፃቹ ወይ ፍቅር ፍቅር ፍቅር በጣም ነው የሚማርከው ማሻ አላህ
Mohammed Amin (Wodaju)! What a Voice! Masha Allah! You really made a difference in all Warida's Neshidas. Good Job!
😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤
Alhamdulila I'm in love with this nasheed love u all
ምነኛ ናፈቁኝ ያረሱለላህ ሙሀመድዬ saw selelahu aleyhi weselem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከወዳጅ መራቅ ይፋጃል ከስት የሚለውን ጭራሽ 😢😢😢❤
እዳቱ እዳቱ ማናለ እዳቱ የዱኒያ ሀያቱ አያምርም አላቱ ሀቅነው😭😭
ሀለቱ🙏